Twitxy Saved

Redwan Hussien

@RedwanHussien

D.G, NISS of FDRE
Addis Ababa, Ethiopia Joined July 2014
390 Following 362K Followers 2.2K Posts

Latest posts 5

Redwan Hussien @RedwanHussien
ኢ. ሊ. ወ. ኢ. ራጂኡን
የሙፍቲ ኡመርን እረፍት በመስማቴ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። እንደ ሰው፣ እንደ ኢትዮጵያዊ ፣ እንደ ሙእሚንና መሪ ግዙፍ ስፍራ ነበራቸው። እረፍታቸው የሚያጎድለውም በእጅጉ ነው።
ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቸው።
30 replies 43 reposts 237 likes 12K views View on X
Redwan Hussien @RedwanHussien
በዓለም ዳርቻዎች የሚገኙ በያይነቶች፣ ታሪክና ባህል ትውፊትና የተፍጥሮ ፀጋዎች ባንድ ላይ ተነባብረው የሚገኙባት ቱጃሯ ባሌ ለዘመናት መዘንጋቷ ሀገራችን አንዱን ክንፏን በማቀንጨር በአንዱ ብቻ ለመብረር በመሞከር ስትላጋ መክርሟን ያሳብቃል።
33 replies 70 reposts 289 likes 16K views View on X