Twitxy Saved

Sahle-Work Zewde

Verified account This account is verified. Learn more

@SahleWorkZewde

First Woman and Former Fifth President of Ethiopia 25 Oct 2018 - 07 Oct 2024
Addis Ababa, Ethiopia Joined November 2014
49 Following 614K Followers 1.9K Posts

Latest posts 5

Sahle-Work Zewde Verified account @SahleWorkZewde
Il y a 63 ans, jour pour jour, naissait l'#OUA grâce à la diplomatie raffinée, à la sagesse et à l'engagement des Pères fondateurs, réunis à Addis-Abeba à l'invitation de SMI Haïlé Sélassié 1er.
Cette journée est le fruit de la lutte des Africains pour l'indépendance.

Le 25 mai n'est pas seulement un jour de célébration, c'est aussi un jour de réflexion ; l'occasion de faire le bilan de ce que nous avons accompli jusqu'à présent, de nous demander si nous sommes véritablement guidés par notre esprit panafricain, si les voix sont entendues et les armes réduites au silence… La paix est le fondement de tout.
C'est également une journée pour renouveler notre engagement envers l'avenir, envers l'Afrique que nous voulons.
JOYEUSE JOURNÉE DE L'AFRIQUE !!! #AfricaDay
9 replies 5 reposts 55 likes 5.3K views View on X
Sahle-Work Zewde Verified account @SahleWorkZewde
63 years ago the this day #OAU was created thanks to the refined diplomacy, wisdom and commitment of the founding Fathers, gathered in Addis Ababa at the invitation of HIM Haile Sellasie. This day is the result of Africans fight for independence.
25 May is not just a day to celebrate but also a day to reflect on, to take stock of what we have achieved so far, if we are truly guided by our Pan-African spirit, if voices are heard and guns silenced… Peace is the basis of all.
It is also a day to recommit ourselves to the future, the Africa we want.
HAPPY AFRICA DAY!!! #AfricaDay
5 replies 14 reposts 93 likes 7.2K views View on X
Sahle-Work Zewde Verified account @SahleWorkZewde
የዛሬ 63 ዓመት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት #OAU በመዲናችን አዲስ አበባ ተመሠረተ:: ቀኑን ስናከብር የመሥራች መሪዎቻችንን ቆራጥነት፣ የአፍሪካ ሕዝቦች ያደረጉትን ትግልና የክፈሉትን መስዋዕትነት...በማስታወስ ነው :: ይህ ቀን የሚከበር ብቻ ሳይሆን የሠራነውን የምንገመግምበት፣ ውጥኖቻችንን ለመፈጸም ለመረባረብ ቁርጠኝነት የምናሳይበት፣ "በተለይም የጦር መሣርያዎችን ዝም ማሰኘት" የሚለውን ግብ ለማሳካት ሊሆን ይገባል:: ከሠላም የሚቀድም ነገር የለምና! #AfricaDay
2 replies 18 reposts 126 likes 8.9K views View on X
Sahle-Work Zewde Verified account @SahleWorkZewde
እህቴ፣ ከ40 ዓመት በላይ የማውቃት ታማኝ ጓደኛዬ አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ከተለየችን ሳምንታት፣ 40 ቀናት አለፉ።
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን ባውለበለበችበት አገር ሕክምናዋን ጨርሳ ወደምትወዳት፣ ዕድሜ ልኳን ወዳገለገለቻት አገርዋ ለመመለስ የነበራት ተስፋ ትልቅ ነበር።
ሁለት ጊዜ ቪየና ሄጄ ብዙ ተጨዋውተናል። ስንለያይ ያለችኝ እርሷን የተሰማት ነገር እንዳለ ያሳያል። ስጠብቃት የነበረው በብዙ ተስፋ ነበር።
ቆንጅቴ፣ዜጎቻችን፣ ሌሎች አፍሪካውያንና የብዙ አገር ዜጎች ..መልዕክት ሲልኩ፣ ሲያለቅሱ፣ አድናቆታቸውን ሲገልጹ..ነው የከረሙት። የሥራ ባልደረቦችሽና አለቃሽ የነበሩ የአገሪቱ መሪዎች ሸኝተውሻል። ቀና ብለሽ የስንቱን ሕይወት እንደነካሽ ባየሽ ነበር!!
በየቀኑ የምንነጋገረውን፣ምክሮችሽን፣ጥላ ከለላነትሽን...ነው ያጣሁት። ከፍተኛ ሃዘን ነው። በአንድ መስመር መልዕክት የማይገለጽ።ዝም ያሰኘኝ።
ሆኖም የአንቺ የተሟላና ዓላማ ያለው ሕይወት ከለቅሶ በላይ የሚከበር ነው። ጥረሽ ግረሽ ነው ው/ጉ የገባሽው። የ 53 ዓመት አገልግሎትሽ ነው በአግባቡ ሊከበር የሚገባው።ሌላ መለክያ ሊኖር አይችልም።

ወንዳች መካከል ብቸኛ ሴት አምባሳደር መሆን ችግር ነበር። አንቺ ስትመጪ በጋራ ታግለናል። አጠናክሮናል። ተነግሮ አያልቅም።
ቆንጅቴ አሁን ከማታውቂው እረፍት ጋር
እንደተለማመድሽ ተስፋ አለኝ። የማውቅሽን ያህል ግን ስትሯሯጪ፣ ስብሰ
ባ ስትመሪ ትታይኛለሽ።
እረፊ፣ ለፍተሻል። አኩርተሽናል። ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
50 replies 31 reposts 484 likes 29K views View on X
Sahle-Work Zewde Verified account @SahleWorkZewde
የረመዳን ጾም 27ኛ ቀን የላይለቱል ቀድር ዕለት ወንድም ካሌድ ፋውንዴሽን በመገኘት ችግር ላይ ያሉና ልጆቻቸውን ብቻቸውን ከሚያሳድጉ ሴቶች ጋር ለማፍጠር ዕድሉ ገጥሞኛል:: ብዙ ጊዜ የትኘሁበት ቦታ ሲሆን ያየሁት እያደገ የመጣው የፋውዴሽኑ ሥራ የሚያስመሰግን ንው:: ዕርዳታው ይቀጥል::