Twitxy Saved

Takele Uma Banti

Verified account This account is verified. Learn more

@TakeleUma

Ethiopia Joined March 2012
5 Following 760K Followers 1.3K Posts

Latest posts 5

Takele Uma Banti Verified account @TakeleUma
A privilege to host my dear brother H.E. @EybeAbdi, Ambassador of Djibouti to Ethiopia, at Galaan this morning. We toured our rolling stock overhaul workshop and the Multipurpose Port, both built and renewed by our own EDR staff. Two nations, one corridor. 🇪🇹🇩🇯
21 replies 52 reposts 260 likes 42K views View on X
Takele Uma Banti Verified account @TakeleUma
የመደመር እሳቤ በተግባር፤
ሀገራዊ አቅምን የማሰባሰብ፣ የመለወጥና የማላቅ እሳቤ በገላን በሚገኘው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የሮሊንግ ስቶክ (Rolling Stock) ወርክሾፕ በተግባር ሕያው ሆኖ አይተናል።
አንድ ወጣት ባለሙያ በራሱ ተነሳሽነት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የሮሊንግ ስቶክ ሥራ ሳይቋረጥ እንዲቀጥል ለማስቻል ዓላማውን ለሥራ ባልደረቦቹ አስረድቶ አሳመናቸው። በወርክሾፑ ውስጥ ያሉ ሀብቶችን፣ ባለሙያዎችንና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን አሰባስቦ ፉርጎዎችን የምትጎትት፣ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ የመጀመሪያዋን ፉርጎ ጎታች (Rail Car) ሠርቶ አጠናቅቆ አስረክቦናል። ይህችን ፉርጎ ጎታች በአሁኑ የገበያ ዋጋ ብንገዛት ከ450,000 እስከ 500,000 የአሜሪካ ዶላር ያስወጣን ነበር።
ይህች ፉርጎ ጎታች በተደመረ አቅም የተሠራች የኢትዮጵያ ልጆች የመጀመሪያ የፈጠራ ውጤት በመሆኗ "መደመር ፉርጎ" ብለን ሰይመናታል።
መደመር ቃል ብቻ ሳይሆን፣ አቅማችንን አስተባብረን ስንሠራ የምናመጣው ተጨባጭ ውጤት ነው።
21 replies 52 reposts 322 likes 24K views View on X
Takele Uma Banti Verified account @TakeleUma
መልካም የደመራና የመስቀል በዓል እንዲሆንልን እመኛለሁ!

Baga dukkana gannaa ceetanii ifa birraa argitan!