ፍልስጣም ክፉ ክፉውን ይጽፋል
ጳውሎስም ወደ አክሊሉ ይሮጣል
ይሄው ነው የጉዞ ታሪክ
ይሄው ነው የታሪክ ጉዞ
ፍልስጣ የማያስቀረው ጽኑ ዓላማ ተይዞ፤
ማስታወሻ
ፍልስጣ የሰይጣን ስም ሲሆን፣ ከብላሽ ወደ ብላሽ ማለት ነው ፤ ሥራውም ሰውን ለመክሰስ የሚውል ተምያን(ተንኰል፣ ውሸት፣ ግብዝነት) ሲጽፍ መዋል ነው።
ጳውሎስም ወደ አክሊሉ ይሮጣል
ይሄው ነው የጉዞ ታሪክ
ይሄው ነው የታሪክ ጉዞ
ፍልስጣ የማያስቀረው ጽኑ ዓላማ ተይዞ፤
ማስታወሻ
ፍልስጣ የሰይጣን ስም ሲሆን፣ ከብላሽ ወደ ብላሽ ማለት ነው ፤ ሥራውም ሰውን ለመክሰስ የሚውል ተምያን(ተንኰል፣ ውሸት፣ ግብዝነት) ሲጽፍ መዋል ነው።