Twitxy Saved

Mesay Mekonnen

Verified account This account is verified. Learn more

@mamamesay

News anchor
Alexandria, VA Joined August 2011
328 Following 250K Followers 1.2K Posts

Latest posts 5

Mesay Mekonnen Verified account @mamamesay
ጋና በገዛችው የ60ሚሊዮን ዶላር ፕሬዝዳንታዊ ጄት ምክንያት ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ - የሚል ዜና አየሁና በእኛ ሂሳብ መታሁት። የ15 ቢሊዮን ዶላር ቤተመንግስት ብትገነባ ኖሮ የጋና ምድር በቁጣ ተቀጣጥሎ፡ መንግስቱ ተወግዶ ሌላ መንግስት ተቋቁሞ ይሆን ነበር - በሚል ስሜት ውስጥ ለሰኮንዶች በቁዘማ ቆየሁ። ኢትዮጵያውያን ሞልቶ የፈሰሰ ግፍ፥ ለዓለም የሚተርፍ በደል፥ ኤክስፖርት ልናደርገው የምንችለው የተትረፈረፈ ቁጭት፥ የትኛውም ምድር ላይ ያለ ህዝብ ደርሶበት የማያውቅ ስቃይ የደረሰብን እንደሆነ እኛም እናውቃለን፥ ዓለምም ጠንቅቆ ያውቃል። ምን እንዳፈዘዘን፥ እንዳደነዘዘን፥ በየትኛው አዋቂ ቤት እግርና እጅ እስርስር የሚያደርግ መድሃኒት እንደተሰራብን .....ፈጣሪ መልስ ይስጥ። የሙዝ ልጣጭ እንኳን ሲረግጡት ያዳልጣል።
0 replies 62 reposts 167 likes 22K views View on X